Category: Sports

ብሔራዊ ቡድኑ ነገ ከግብፅ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

ብሔራዊ ቡድኑ ነገ ከግብፅ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገው የግብፅ ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን ጨዋታውን በሚያደርግበት ጁን 30 ስታዲየም አድርጓል። ሁሉም የስብስቡ አባላት በተሟላ ጤንነት ልምምዳቸውን መስራታቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የግብፅ እና የኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ነገ (ዓርብ ጳጉሜን 3) ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ […]

ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን ውድድር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች

ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን ውድድር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን ውድድር አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ እና አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝተዋል። እንኳን ደስ አለን!

Back To Top