Category: የሀገር ውስጥ

ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሽልማቱ ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ የሚያደርግ እና የላቀ ገፅታዋን የሚያሳድግ በመሆኑ ላበረከቱት አስተዋጽዖም እናመሠግናለን ብለዋል፡፡ በተመሳሳይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) […]

2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች የተመዘገቡበት ስኬታማ ዓመት ነው ፦የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች የተመዘገቡበት ስኬታማ ዓመት ነው ፦የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች የተመዘገቡበት ስኬታማ ዓመት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ፤ በ2015 ዓ.ም የተመዘገቡ ስኬቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በዓመቱ የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል። የስንዴ ምርታማነትን […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ዛሬ ከሰዓት ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ዛሬ ከሰዓት ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም መልካም የሥራ ግንኙነት ስለመፍጠር መምከራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ትልቅ እድል ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ትልቅ እድል ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብሪክስ መሪዎች በ15ኛው የቡድኑ ጉባኤ ኢትዮጵያን አዲስ አባል እንድትሆን ድጋፍ ማድረጋቸው እና መወሰናቸው ለኢትዮጵያ መልካም አጋጣሚ እና ትልቅ እድል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒሰትሩ ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏን ተክትሎ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፤ “ኢትዮጵያ ሁሉን ያሳተፈ እና የበለፀገ ዓለም አቀፍ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸውም ዛሬ በሚጀመረው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus መርሐ ገብር ላይ ይሳተፋሉ። Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew accompanied by a ministerial delegation arrive in Johannesburg, South Africa […]

Back To Top