Category: ዞናዊ

በተያያዘ በጀት አመት በክልሉ ለ128ሺ ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

በተያያዘ በጀት አመት በክልሉ ለ128ሺ ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ሚዛን አማን ፣ ነሀሴ 17/2015 የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የስራ ኃላፊዎች ከዞንና ከሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር የማምረቻ ሼዶችን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር በክልሉ መንግስት ተገንብተው ወደ ስራ የገቡ የማኑፋክቸሪንግ የማምረቻ ሼዶች የስራ […]

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያን ግንባታን ምልከታ አደረጉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያን ግንባታን ምልከታ አደረጉ። የሚዛን አማን ከተማና የታርጫ ከተማ መናኸሪያዎች ከዚህ ቀደም ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ ለዓመታት የዘገየ ፕሮጀክት ናቸው። ፕሮጀክቶችን የክልሉ መንግስት ልዩ ትኩረት በመስጠት ስራው በአዲስ ተቋራጮች እንደገና እንዲጀመር ከተደረገ ወራትን አስቆጥሯል። አሁን ላይ የሁለቱም ከተሞች መናኸሪያ በጥሩ አፈጻጸም ላይ […]

ከቤንች ሸኮ ዞን በ3 የስፖርት ዘርፎች 26 ስፖርተኞች ወደ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መግባታቸው ተገለፀ

ከቤንች ሸኮ ዞን በ3 የስፖርት ዘርፎች 26 ስፖርተኞች ወደ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መግባታቸው ተገለፀ። ሚዛን አማን ነሀሴ 16/2015 የዞኑ ባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ኮይካ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያካዳሚውን መመልመያ መስፈርት ያሟሉ 26 ስፖርተኞች ወደ አካዳሚው እንደሚሄዱ ገልፀዋል። የቤንች ሸኮ ዞን ባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ኮይካ በቢሮአቸው በሰጡት […]

Back To Top