Category: ዞናዊ

የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በሚዛን አማን መካሄድ ጀምሯል።

ሚዛን አማን ፣ የካቲት 25/2016 ምክር ቤቱ በ2 ቀናት ውሎ የምክር ቤትና የአስፈጻሚ ተቋማትን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈጻጸም ጨምሮ በ5 አጀንዳዎች ላይ የሚመክር ሲሆን በጉባኤው ማጠቃለያ የአመራር ሹመት እንደሚካሄድም ታውቋል። የቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ ጌዲዮን ኮስታብ ጉባኤውን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ምክር ቤቶች የህዝብ ሉአላዊነት መገለጫ ናቸው ብለዋል። በዚህም የዞኑ […]

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው። አቶ ሀብታሙ ካፍቲን

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍቲን የሚዛን አማን ከተማ አየር ማረፊያ ግንባታ በተመለከተ ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከሚያስፈልገው መሬት ውስጥ 1 መቶ 27 ሄክታሩ የካሳ ክፍያ ተጠናቋል። የአውሮፕላን ማረፊያው ለዞናችን ብሎም ለሀገሪቱ ካለው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አንፃር የዞኑ መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ብለዋል። ግንባታው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ቦታውን ከይገባኛል […]

የቤንች ሸኮ ዞን መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ይገኛል።

ሚዛን አማን ፣ ጥር 20/2016 መስተዳድር ምክር ቤቱ ለ3 ቀናት በሚቆየው መድረኩ የዞን ማዕከል የአስፈጻሚ ተቋማትን የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም የሚገመግም ይሆናል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት አመራርነት ዕድል ሳይሆን ህዝብን በታማኝነትና በቅንነት የማገልገል የሚሰጥ ትልቅ ኃላፊነት ነው ብለዋል። ዛሬ ላይ ያደጉና የበለፀጉ ሀገራት ትልቁ ሚስጥር አመራሩ የተሰጠውን […]

“መስዋዕትነት ለብሔራዊ ክብር ፣ ለነጻነት እና ለሉአላዊነት” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን በሚዛን አማን ተከበረ።

“መስዋዕትነት ለብሔራዊ ክብር ፣ ለነጻነት እና ለሉአላዊነት” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን በሚዛን አማን ተከበረ። ሚዛን አማን ፣ ጳጉሜ 2/2015 ቀኑን የፌደራል ፖሊስ ፣ የማረሚያ ፣ የዞን ፣ የከተማ ፖሊስና በጸጥታ መዋቅሩ አባላት በፓናል ውይይት ተከብሯል። የቤንች ሸኮ ዞን ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኮጁ ባደከች ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀንን አስመልክቶ ባቀረቡት የውይይት […]

ህገ- ወጥ የከተማ መሬት ወረራን በመከላከል እና በማስተካከል ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እና ለቱሪዝም ሳቢ እንዲሆኑ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

ህገ- ወጥ የከተማ መሬት ወረራን በመከላከል እና በማስተካከል ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እና ለቱሪዝም ሳቢ እንዲሆኑ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። ሚዛን አማን ጳጉሜ 2/2015 ዓ.ም የቤንች ሸኮ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ያለፍቃድ የተያዘ የከተማ ይዞታ ማስተካከልና መከላከል ደንብ ቁጥር 012/2015 እና የ2016 ዕቅድ ዝግጅት ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ በሲዝ ከተማ እየተካሄደ ነው። የዕለቱ የክብር ዕንግዳ እና […]

ለሰላም ለልማትና ለዴሞራሲ ሲባል የሚከፈል መስዋዕትነትና የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ ብልፅግና ፓርቲ ግምባር ቀደም ተግባሩ አድርጎ ሰርቷል፤ እየሰራም ይገኛል ፡፡ አቶ ዮናስ ኬና

ለሰላም ለልማትና ለዴሞራሲ ሲባል የሚከፈል መስዋዕትነትና የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ ብልፅግና ፓርቲ ግምባር ቀደም ተግባሩ አድርጎ ሰርቷል፤ እየሰራም ይገኛል ፡፡ አቶ ዮናስ ኬና የቤንች ሸኮ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ ኬና የመስዋዕትነትን ቀን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የመንግስት ተጠሪው በመልዕክታቸው ፓርቲው የሚከፈለው ዋጋና መስዋዕትነት የሚታሰበውን ሰላምን ለማስፈን: ልማትን ለማረጋገጥና የዴሞራሲን ስርዓት […]

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር የባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት ጅማሮ አበረታችና ተስፋ ሰጪ ነው ፦ አቶ ቀበሌ መንገሻ

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር የባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት ጅማሮ አበረታችና ተስፋ ሰጪ ነው ፦ አቶ ቀበሌ መንገሻ ሚዛን አማን ፣ ነሀሴ 27/2015 ልማት ማህበሩ የአዳሪ ትምህርት ቤቱን የ2015 አፈጻጸም ፣ የ2016 የተማሪ ቅበላ ዕቅድና የባለድርሻ አካላት ሚና ላይ በዞኑ ካቢኔ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት አድርጓል። የቤንች ማጂ ልማት ማህበር የባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪዎች […]

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻን ጨምሮ የምክር ቤት አባላት በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የመሠረተ ልማት ስራዎች ጎበኙ።

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻን ጨምሮ የምክር ቤት አባላት በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የመሠረተ ልማት ስራዎች ጎበኙ። የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 10 ዓመት የስራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻ ፤ የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ዋና ከንቲባ አቶ […]

በህገወጥ መንገድ ሲሸጥ የተገኘ የጦር መሳሪያ መያዙን የጉራፈርዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ።

በህገወጥ መንገድ ሲሸጥ የተገኘ የጦር መሳሪያ መያዙን የጉራፈርዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ በቤንች ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ ሶስት የፀጥታ አካላት የተሰወሩ ሲሆን ጥብቅ ክትትል ሲደረግ ቆይቶ የጦር መሳሪያው መያዙን የጉራፈርዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ። በደረሰን መረጃ መሰረት በቀን 20/12/2015 በጉራፈርዳ ወረዳ ቢፍቱ 01 ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 4:00 ገደማ ሶስት የፀጥታ አካላት መሳሪያ ይዘው ተሰውረዋል የሚል መረጃ በመያዝ […]

አርሶ አደሩ በበልግ ወቅት የለሙና የደረሱ ምርቶችን በአግባቡ በመሰብሰብ ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ

አርሶ አደሩ በበልግ ወቅት የለሙና የደረሱ ምርቶችን በአግባቡ በመሰብሰብ ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ አርሶ አደሩ በበልግ ወቅት የለሙና የደረሱ ምርቶችን በአግባቡ በመሰብሰብ ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ የቤንች ሸኮ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ በአሁን ሰዓት በስፋት የበቆሎና የስንዴ ምርቶች የሚሰበሰብበት በመሆኑ ለውጤታማነቱ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባም መምሪያው ገልጿል። በበልግ ወቅት በዋና ዋና […]

Back To Top