Category: ክልላዊ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ማዕከላዊ ዳሎል ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዉይይት አደረጉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስትና የፌደራል ከፍተኛ የፀጥታ አመራሮች በክልሉ የተመዘገበውን ሠላም ወደላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ነዉ ዉይይቱ ያተኮረዉ። በዉይይቱ በክልሉ የተመዘገበውን ሠላም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በጋራ መስራት በሚቻልባቸዉ ጉዳዮች ላይ እና ሠላሙን አስጠብቆ ለመቀጠልም የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ምክክር ተደርጓል: በክልሉ ያለው የሰላም ሁኔታ ከ አስተማማኝ እየሆነ መምጣቱንና ይህም የፀጥታ […]

በክልላችን የሚገኙ የተፈጥሮ ጸጋዎችን ወደ ሀብት በመቀየር ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ያስፈልጋል ፦ ክቡር አቶ ፋጂዮ ሳፒ

በክልላችን የሚገኙ የተፈጥሮ ጸጋዎችን ወደ ሀብት በመቀየር ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ያስፈልጋል ፦ ክቡር አቶ ፋጂዮ ሳፒ ሚዛን አማን ፣ ጳጉሜ 01/2015 የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከደች ሲኖ የምስራቅ አፍሪካ የቀርቀሀ ልማት ፕሮግራም 2 ጋር በመተባበር ለ10 ቀናት የሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ […]

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያስከትለው ጫና እጅግ ከፍተኛ ነው፦ አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያስከትለው ጫና እጅግ ከፍተኛ ነው፦ አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም ጠቋሚ ዕቅድ እንዱሁም ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን መከላከል ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት […]

ለገቢ አሰባሰብ ስራ ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት ለገቢ ዕድገት ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚጠበቅ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አሳሰቡ ።

ለገቢ አሰባሰብ ስራ ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት ለገቢ ዕድገት ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚጠበቅ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አሳሰቡ ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለገቢ አሰባሰብ ስራ ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት ለክልሉ ገቢ ዕድገት ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚጠበቅ አሳስበዋል ። ከግብር ግመታና አሰባሰብ ጋር […]

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነዉ::የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነዉ::የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የመግለጫዉ መሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል። ” የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጥያቄዋ ተቀባይነት በማግኘቱ ለመላዉ ኢትዮጵያዊን እንኳን ደስ አለችሁ!እንኳን ደስ አለን ለማለት ይወዳል። ሀገራችን የብሪክስ አባልነት ጥያቄ ካቀረቡ 40 በላይ ሀገራት ውስጥ መስፈርቶችን አሟልታ ጥያቄዋ ተቀባይነት ማግኘቱ […]

በክልሉ አንድ የተቀናጀ እና የሚናበብ የኮሙኒኬሽን ቤተሰብ በመፍጠር የተግባቦት ሥራን ውጤታማ ማድረግ ይቻላል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ

በክልሉ አንድ የተቀናጀ እና የሚናበብ የኮሙኒኬሽን ቤተሰብ በመፍጠር የተግባቦት ሥራን ውጤታማ ማድረግ ይቻላል:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ውጤታማ ተግባቦት የመፍጠር አስፈላጊነት በሚል መርህ ሃሳብ ለሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የፓናል ውይይት መድረክ ተጀምሯል ፡፡ በምክክር መድረኩ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ እንደገለፁት […]

በ2015/16 መኸር በዋናዋና አዝርዕት ሰብሎች 323 ሺህ 294 ሄክታር መሬት በማልማት 7 ሚሊዮን ኩ/ል ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በ2015/16 መኸር በዋናዋና አዝርዕት ሰብሎች 323 ሺህ 294 ሄክታር መሬት በማልማት 7 ሚሊዮን ኩ/ል ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ እስካሁን 198 ሺህ 765 ሄ/ር ወይም 61በነጥብ 4 ከመቶ ማሳ በዘር መሸፈኑንም ቢሮው አስታውቋል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ምርታማነቱን […]

Back To Top