Blog

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸውም ዛሬ በሚጀመረው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus መርሐ ገብር ላይ ይሳተፋሉ። Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew accompanied by a ministerial delegation arrive in Johannesburg, South Africa […]

በ2015/16 መኸር በዋናዋና አዝርዕት ሰብሎች 323 ሺህ 294 ሄክታር መሬት በማልማት 7 ሚሊዮን ኩ/ል ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በ2015/16 መኸር በዋናዋና አዝርዕት ሰብሎች 323 ሺህ 294 ሄክታር መሬት በማልማት 7 ሚሊዮን ኩ/ል ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ እስካሁን 198 ሺህ 765 ሄ/ር ወይም 61በነጥብ 4 ከመቶ ማሳ በዘር መሸፈኑንም ቢሮው አስታውቋል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ምርታማነቱን […]

በሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሚስተዋሉ የአሰራር ችግሮች እና ደላሎች በዘርፉ እያደረጉ ያሉት ተሳትፎ መጎላት ህብረተሰቡን እያስመረረ መሆኑን ተገለጸ፡፡

በሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሚስተዋሉ የአሰራር ችግሮች እና ደላሎች በዘርፉ እያደረጉ ያሉት ተሳትፎ መጎላት ህብረተሰቡን እያስመረረ መሆኑን ተገለጸ፡፡ ህገ-ወጦች ህግን ተከትለዉ የሚሰሩበትና ህጋዊ ኤጀንሲዎችን በማበረታታት የሚስተዋሉ ችግሮች ለመቅረፍ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የቤንች ሸኮ ዞን የስራ፣ ክህሎት ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ አሳሰበ፡፡ በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ህጋዊ ፍቃድ አዉጥቶ የሚሰሩ ከ75 በላይ የሥራና ሠራተኛ […]

በተያያዘ በጀት አመት በክልሉ ለ128ሺ ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

በተያያዘ በጀት አመት በክልሉ ለ128ሺ ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ሚዛን አማን ፣ ነሀሴ 17/2015 የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የስራ ኃላፊዎች ከዞንና ከሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር የማምረቻ ሼዶችን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር በክልሉ መንግስት ተገንብተው ወደ ስራ የገቡ የማኑፋክቸሪንግ የማምረቻ ሼዶች የስራ […]

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያን ግንባታን ምልከታ አደረጉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያን ግንባታን ምልከታ አደረጉ። የሚዛን አማን ከተማና የታርጫ ከተማ መናኸሪያዎች ከዚህ ቀደም ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ ለዓመታት የዘገየ ፕሮጀክት ናቸው። ፕሮጀክቶችን የክልሉ መንግስት ልዩ ትኩረት በመስጠት ስራው በአዲስ ተቋራጮች እንደገና እንዲጀመር ከተደረገ ወራትን አስቆጥሯል። አሁን ላይ የሁለቱም ከተሞች መናኸሪያ በጥሩ አፈጻጸም ላይ […]

ከቤንች ሸኮ ዞን በ3 የስፖርት ዘርፎች 26 ስፖርተኞች ወደ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መግባታቸው ተገለፀ

ከቤንች ሸኮ ዞን በ3 የስፖርት ዘርፎች 26 ስፖርተኞች ወደ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መግባታቸው ተገለፀ። ሚዛን አማን ነሀሴ 16/2015 የዞኑ ባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ኮይካ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያካዳሚውን መመልመያ መስፈርት ያሟሉ 26 ስፖርተኞች ወደ አካዳሚው እንደሚሄዱ ገልፀዋል። የቤንች ሸኮ ዞን ባህል ፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ኮይካ በቢሮአቸው በሰጡት […]

Back To Top