Blog

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻን ጨምሮ የምክር ቤት አባላት በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የመሠረተ ልማት ስራዎች ጎበኙ።

የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻን ጨምሮ የምክር ቤት አባላት በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የመሠረተ ልማት ስራዎች ጎበኙ። የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 10 ዓመት የስራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻ ፤ የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ዋና ከንቲባ አቶ […]

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያስከትለው ጫና እጅግ ከፍተኛ ነው፦ አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያስከትለው ጫና እጅግ ከፍተኛ ነው፦ አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓ.ም ጠቋሚ ዕቅድ እንዱሁም ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን መከላከል ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት […]

2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች የተመዘገቡበት ስኬታማ ዓመት ነው ፦የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች የተመዘገቡበት ስኬታማ ዓመት ነው ፦የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች የተመዘገቡበት ስኬታማ ዓመት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ፤ በ2015 ዓ.ም የተመዘገቡ ስኬቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በዓመቱ የኢትዮጵያን ታሪክ የቀየሩ ድሎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል። የስንዴ ምርታማነትን […]

በህገወጥ መንገድ ሲሸጥ የተገኘ የጦር መሳሪያ መያዙን የጉራፈርዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ።

በህገወጥ መንገድ ሲሸጥ የተገኘ የጦር መሳሪያ መያዙን የጉራፈርዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ በቤንች ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ ሶስት የፀጥታ አካላት የተሰወሩ ሲሆን ጥብቅ ክትትል ሲደረግ ቆይቶ የጦር መሳሪያው መያዙን የጉራፈርዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ገለፀ። በደረሰን መረጃ መሰረት በቀን 20/12/2015 በጉራፈርዳ ወረዳ ቢፍቱ 01 ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 4:00 ገደማ ሶስት የፀጥታ አካላት መሳሪያ ይዘው ተሰውረዋል የሚል መረጃ በመያዝ […]

ለገቢ አሰባሰብ ስራ ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት ለገቢ ዕድገት ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚጠበቅ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አሳሰቡ ።

ለገቢ አሰባሰብ ስራ ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት ለገቢ ዕድገት ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚጠበቅ ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አሳሰቡ ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለገቢ አሰባሰብ ስራ ተግዳሮት ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን በመለየት ለክልሉ ገቢ ዕድገት ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚጠበቅ አሳስበዋል ። ከግብር ግመታና አሰባሰብ ጋር […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ዛሬ ከሰዓት ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ዛሬ ከሰዓት ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም መልካም የሥራ ግንኙነት ስለመፍጠር መምከራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

አርሶ አደሩ በበልግ ወቅት የለሙና የደረሱ ምርቶችን በአግባቡ በመሰብሰብ ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ

አርሶ አደሩ በበልግ ወቅት የለሙና የደረሱ ምርቶችን በአግባቡ በመሰብሰብ ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ አርሶ አደሩ በበልግ ወቅት የለሙና የደረሱ ምርቶችን በአግባቡ በመሰብሰብ ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ የቤንች ሸኮ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ በአሁን ሰዓት በስፋት የበቆሎና የስንዴ ምርቶች የሚሰበሰብበት በመሆኑ ለውጤታማነቱ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባም መምሪያው ገልጿል። በበልግ ወቅት በዋና ዋና […]

በከተማው የታየው የትምህርት ቤት ደረጃ ማሻሻል ስራ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ።

በከተማው የታየው የትምህርት ቤት ደረጃ ማሻሻል ስራ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ። ሚዛን አማን ነሃሴ 21/2015 ዓ.ም ትምህርት ለትውልድ በሚል መርህ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻልና የ2016 ዓ.ም ትምህርት ለማስጀመር እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በተመለከተ በሚዛን ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሚዛን አማን ከተማ ከንቲባ አቶ ግሩም ተማም እንደገለጹት በሚዛን ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት […]

በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ የተከሰተውን የኩፍኝ በሽታ ለመቆጣጠር የተቀናጀ  ሥራ እየተሰራ መሆኑ  ተገለፀ።

በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ የተከሰተውን የኩፍኝ በሽታ ለመቆጣጠር የተቀናጀ  ሥራ እየተሰራ መሆኑ  ተገለፀ። የቤንች ሸኮ ዞን ጤና መምሪያ  ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ምናሴ በሰጡት መግለጫ  በጉራፈርዳ ወረዳ የኩፍኝ በሽታ በወረርሽኝ  ደረጃ መከሰቱን ጠቁመው ከ200  በላይ ህፃናትና አዋቂዎች  መጠቃታቸውን ገልፀዋል። የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ መሆን አለመሆኑን  በላብራቶሪ  ለማረጋገጥ ናሙና በመላክ የኩፍኝ በሽታ መሆኑ መረጋገጡን አቶ ኤሊያስ  ተናግረዋል […]

ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ቤንች ወረዳ ም/ቤት 5ኛ ዙር 33ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ የወረዳውን የካብኔ አባላት ሹመት በማፅደቅ ተጠናቅቋል ።

ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ቤንች ወረዳ ም/ቤት 5ኛ ዙር 33ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ የወረዳውን የካብኔ አባላት ሹመት በማፅደቅ ተጠናቅቋል ። በሁለት ቀናት የጉባኤው ቆይታም ም/ቤቱ የአስፈጻሚዎችን፣ የፍ/ቤቱን እና የምክር ቤቱንየ2015ዓ.ም ሪፖርት እና የ2016ዓ.ም እቅድ ገምግሞ አጽድቋል ። ምክር ቤቱ የወረዳውን ካቢኔ ሹመት ፕሮፖዛል በወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወልዱ ባጪ አማካይነት ቀርቦ ም/ቤቱ የካቢኔ […]

Back To Top