ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸውም ዛሬ በሚጀመረው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus መርሐ ገብር ላይ ይሳተፋሉ።

Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew accompanied by a ministerial delegation arrive in Johannesburg, South Africa ahead of the BRICS-Africa Outreach and BRICS Plus Dialogue.

PMOEthiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back To Top