ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ዛሬ ከሰዓት ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም መልካም የሥራ ግንኙነት ስለመፍጠር መምከራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back To Top