የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያን ግንባታን ምልከታ አደረጉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያን ግንባታን ምልከታ አደረጉ።

የሚዛን አማን ከተማና የታርጫ ከተማ መናኸሪያዎች ከዚህ ቀደም ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ ለዓመታት የዘገየ ፕሮጀክት ናቸው።

ፕሮጀክቶችን የክልሉ መንግስት ልዩ ትኩረት በመስጠት ስራው በአዲስ ተቋራጮች እንደገና እንዲጀመር ከተደረገ ወራትን አስቆጥሯል።

አሁን ላይ የሁለቱም ከተሞች መናኸሪያ በጥሩ አፈጻጸም ላይ የሚገኝ ሲሆን የሚዛን አማን ከተማ መናኸሪያ ፊዚካል ስራው 35 በመቶ መድረሱንና ቀሪ ስራዎችን በጣረ ጊዜ አጠናቅቆ ለማስረከብ እየተሰራ መሆኑን የሉሲ ኮንስትራክሽን ስራአስኪያጅ አቶ መሀሩ ሙላት አስረድተዋል ሲሊ የዘገበው የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back To Top